ምሳሌ 23:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 በበትር ትመታዋለህ፥ ነፍሱንም ታድናለህ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 በአርጩሜ ቅጣው፤ ነፍሱንም ከሞት አድናት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 እንዲያውም በአርጩሜ ብትመታው ሕይወቱን ከሞት ለማዳን ጥሩ ዋስትና ይሆነዋል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 አንተ በበትር ትመታቸዋለህ፥ ነፍሳቸውን ግን ከሞት ታድናለህ። See the chapter |