ምሳሌ 22:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 የምር ቃል እንደሚገቡ፥ ለባለ ዕዳዎች እንደሚዋሱ አትሁን፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 በዋስትና ቃል እጅ አትምታ፤ ለብድር ተያዥ አትሁን፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 የሌላ ሰው ዕዳ ለመክፈል ዋስ አትሁን፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 የሰውን ፊት በማፈር ራስህን ለዋስትና አትስጥ። See the chapter |