ምሳሌ 22:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 መንገዱን ተምረህ፥ ለነፍስህም ወጥመድ እንዳታገኝህ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 አለዚያ መንገዱን ትማራለህ፤ ራስህም ትጠመድበታለህ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 የእርሱን ጠባይ ከተማርክ አትላቀቅም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 መንገዱን እንዳትማር፥ ለነፍስህም ወጥመድ እንዳያገኝህ። See the chapter |