ምሳሌ 21:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 አፉንና ምላሱን የሚጠብቅ ነፍሱን ከመከራ ይጠብቃል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 አንደበቱንና ምላሱን የሚቈጣጠር፣ ራሱን ከመቅሠፍት ይጠብቃል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ከመከራ ለማምለጥ የሚፈልግ፥ ክፉ ከመናገር ይቈጠባል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 አፉንና ምላሱን የሚጠብቅ ነፍሱን ከመከራ ይጠብቃል። See the chapter |