ምሳሌ 21:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ጽድቅንና ምሕረትን የሚከተል ሕይወትንና ጽድቅን ክብርንም ያገኛል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ጽድቅንና ፍቅርን የሚከተል፤ ሕይወትን ብልጽግናንና ክብርን ያገኛል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 ጽድቅንና ቸርነትን የሚከተል ሰው ሕይወትን፥ ብልጽግናንና ክብርን ያገኛል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ጽድቅንና ምሕረትን የሚከተል ሕይወትንና ክብርን ያገኛል። See the chapter |