ምሳሌ 20:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 በመጀመሪያ ፈጥኖ የተከማቸ ርስት ፍጻሜው አይባረክም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ከጅምሩ ወዲያው የተገኘ ርስት፣ በመጨረሻ በረከት አይኖረውም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 በመጀመሪያ ያለ ድካም በቀላሉ የሚገኝ ሀብት በመጨረሻ አይባረክም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 አስቀድሞ ለርስት የሚቸኩል፥ በፍጻሜው አይባረክም። See the chapter |