ምሳሌ 20:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 አሳብ በምክር ትጸናለች፥ በመልካምም ምክር ሰልፍ አድርግ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ምክር ጠይቀህ ዕቅድ አውጣ፤ ጦርነት የምትገጥም ከሆነ መመሪያ ተቀበል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 መልካም ምክርን ብትቀበል ሁሉ ነገር ይሳካልሃል፤ ስለዚህ መልካም ምክር ሳትቀበል ወደ ጦርነት አትሂድ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ዐሳብ በምክር ትጸናለች፥ በመልካምም ምክር ሰልፍ አድርግ። See the chapter |