ምሳሌ 19:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ለሰነፍ ቅምጥልነት አይገባውም፥ ይልቁንም ባርያ በአለቆች ላይ ይገዛ ዘንድ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ሞኝ ተንደላቅቆ መኖር አይገባውም፤ ባሪያ የመሳፍንት ገዥ ከሆነማ የቱን ያህል ይከፋ! See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ሞኞች በድሎት መኖር አይችሉም፤ የባሪያ በመኳንንት ላይ ገዢ መሆንማ ምንኛ የከፋ ነው? See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ለአላዋቂ ቅምጥልነት አይገባውም፥ አገልጋይም ከስድብ ጋር ቢገዛ ይበረታል። See the chapter |