ምሳሌ 18:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 በሥራው ታካች የሚሆን የሀብት አጥፊ ወንድም ነው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ለሥራው ደንታ የሌለው ሰው፣ የአጥፊ ወንድም ነው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ሰነፍ ሰው ከአጥፊ ሰው ተለይቶ አይታይም፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 በሥራው ራሱን የማያድን፥ ራሱን ለሚያጠፋ ወንድም ነው። See the chapter |