ምሳሌ 18:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 የሰነፍ ከንፈር በጥል ውስጥ ትገባለች፥ አፉም በትርን ትጠራለች። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 የሞኝ ከንፈር ጠብ ያመጣበታል፤ አፉም በትር ይጋብዛል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 የሞኝ ንግግር ጠብን ያነሣሣል፤ ልፍለፋውም በትርን ይጋብዛል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 አላዋቂን ከንፈሮቹ ወደ ክፉ ያደርሱታል፥ የችኩል አፍም ሞትን ይጠራል። See the chapter |