ምሳሌ 18:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ዕጣ ክርክርን ትከለክላለች፥ በኃያላንም መካከል ትበይናለች። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ዕጣ መጣጣል ሙግትን ያስቆማል፤ ኀይለኛ ባላንጣዎችንም ይገላግላል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ዕጣ መጣል ጠብን ያበርዳል፤ ሁለት ጠንካራ ተከራካሪዎችንም ይገላግላል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ዕጣ ክርክርን ያስተዋል፥ በኀያላንም መካከል ይለያል። See the chapter |