Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ምሳሌ 18:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 ወደ ፍርድ አስቀድሞ የገባ ጻድቅ ይመስላል፥ ባልንጀራው ግን መጥቶ ይመረምረዋል።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 አስቀድሞ ጕዳዩን የሚያሰማ ትክክለኛ ይመስላል፤ ይኸውም ባላንጣው መጥቶ እስከሚመረመር ድረስ ነው።

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 በአደባባይ በመጀመሪያ ቀርቦ የሚናገር ሰው ተከራካሪው መጥቶ ጥያቄ እስከሚያቀርብለት ድረስ፥ ዘወትር እርሱ ብቻ ትክክል የሆነ ይመስለዋል።

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 ከፍርድ በፊት ራሱን የሚከስስ ጻድቅ ነው፥ ያመጣው ባላጋራውም ይገሠጻል።

See the chapter Copy




ምሳሌ 18:17
8 Cross References  

ሳይሰማ ነገርን በሚመልስ ስንፍናና እፍረት ይሆንበታል።


የሰው ስጦታ መንገዱን ታሰፋለታለች፥ በታላላቆችም ፊት ታገባዋለች።


ዕጣ ክርክርን ትከለክላለች፥ በኃያላንም መካከል ትበይናለች።


ጌታውም “ባርያህ እንዲህ አደረገኝ” ብላ ሚስቱ የነገረችውን ታሪክ ሲሰማ፥ ተቈጣ።


Follow us:

Advertisements


Advertisements