ምሳሌ 18:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ሳይሰማ ነገርን በሚመልስ ስንፍናና እፍረት ይሆንበታል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ከማዳመጡ አስቀድሞ የሚመልስ፣ ቂልነትና ዕፍረት ይሆንበታል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ሳያዳምጡ መልስ መስጠት፥ ሞኝ ያደርጋል፤ አሳፋሪም ነው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ሳይሰማ ነገርን የሚመልስ ስንፍናና እፍረት ይሆንበታል። See the chapter |