ምሳሌ 17:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ኀጥእ የፍርድን መንገድ ለማጥመም ከብብት መማለጃን ይወስዳል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ክፉ ሰው ፍትሕ ለማዛባት፣ በስውር ጕቦ ይቀበላል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ክፉ ሰው ፍርድን ለማጣመም፥ በምሥጢር ጉቦ ይቀበላል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 መማለጃን በዐመፃ በብብቱ የሚቀበል መንገዶቹን አያቀናም፥ ክፉ ሰውም ከጽድቅ መንገዶች ይርቃል። See the chapter |