ምሳሌ 16:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 የሸበተ ጠጉር የክብር ዘውድ ነው፥ እርሱም በጽድቅ መንገድ ይገኛል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም31 ሽበት የክብር ዘውድ ነው፤ የሚገኘውም በጽድቅ ሕይወት ነው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 ሽበት የክብር ዘውድ ነው። የሚገኘውም በተቀደሰ አኗኗር ነው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 መልካም ሽምግልና የክብር አክሊል ነው፥ እርሱም በጽድቅ መንገድ ይገኛል። See the chapter |