ምሳሌ 16:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ሥራህን ለጌታ አደራ ስጥ፥ አሳብህም ትጸናለች። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 የምታደርገውን ሁሉ ለእግዚአብሔር ዐደራ ስጥ፤ ዕቅድህም ሁሉ ይሳካልሃል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 የምታደርገውን ሁሉ ለእግዚአብሔር ዐደራ ስጥ፤ ዕቅድህም ሁሉ ይሳካልሃል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ኃጥኣን ግን በክፉ ቀን ይጠፋሉ። See the chapter |