ምሳሌ 16:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ትዕቢት ጥፋትን፥ ኩሩ መንፈስም ውድቀትን ይቀድማል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ትዕቢት ጥፋትን፣ የእብሪት መንፈስም ውድቀትን ትቀድማለች። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ትዕቢት ወደ ጥፋት ይወስዳል፤ ትምክሕተኛነትም ወደ ውድቀት ያደርሳል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ከጥል በፊት ስድብ ይቀድማል፥ ከመውደቅም በፊት ክፋትን ማወቅ። See the chapter |