ምሳሌ 16:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 የጽድቅ ከንፈር የነገሥታት ደስታ ናት፥ በቅን የሚናገር እርሱንም ይወድዱታል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ነገሥታት በታማኝ ከንፈሮች ደስ ይላቸዋል፤ ጽድቅ የሚናገረውን ሰው ይወድዱታል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ነገሥታት በእውነተኛ ንግግር ይደሰታሉ፤ እውነት የሚናገረውንም ሰው ያከብራሉ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 የእውነት ከንፈር በንጉሥ ዘንድ የተወደደ ነው፥ ቅን ነገርንም ይወድዳል። See the chapter |