ምሳሌ 11:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 በዐሣማ አፍንጫ ላይ የወርቅ ቀለበት፥ ከጥበብ የተለየች ቆንጆ ሴት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 በዕሪያ አፍንጫ ላይ እንደ ተሰካ የወርቅ ቀለበት፣ ማስተዋል የጐደላት ቈንጆ ሴት እንዲሁ ናት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ማስተዋል የጐደላት ቈንጆ ሴት፥ ውበትዋ በዐሣማ አፍንጫ ላይ እንደሚገኝ የወርቅ ጒትቻ ነው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 የወርቅ ቀለበት በእርያ አፍንጫ እንደ ሆነ፥ የክፉ ሴትም ውበትWa እንዲሁ ነው። See the chapter |