ፊልጵስዩስ 3:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ምናልባትም ቢሆንልኝ የሙታን ትንሣኤን እቀዳጃለሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ለሙታን ትንሣኤም እንድደርስ እናፍቃለሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 እንዲሁም ከሞትኩ በኋላ ተነሥቼ ለዘለዓለም በሕይወት ለመኖር ተስፋ በማድረግ ነው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ይኸውም ሙታን በሚነሡ ጊዜ ምናልባት በዚህ አገኘው እንደ ሆነ ብዬ ነው። See the chapter |