ፊልጵስዩስ 1:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ፥ ሞትም ጥቅም ነውና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ለእኔ፣ መኖር ክርስቶስ ነው፤ ሞትም ማትረፍ ነው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 ስለዚህ ለእኔ ሕይወት ማለት በክርስቶስ መኖር ነው፤ ሞትም ማለት ጥቅም የሚገኝበት ነገር ነው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 እኔ በሕይወት ብኖርም ክርስቶስን ለማገልገል ነው፤ ብሞትም ዋጋ አለኝ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ፥ ሞትም ጥቅም ነውና። See the chapter |