ዘኍል 8:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 “ከእስራኤል ልጆች መካከል ሌዋውያንን ወስደህ አንጻቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 “ሌዋውያኑን ከእስራኤላውያን መካከል ለይተህ በሥርዐቱ መሠረት አንጻቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 “ከቀሩት የእስራኤል ሕዝብ መካከል ሌዋውያንን ለይተህ እንዲነጹ አድርግ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 “ከእስራኤል ልጆች መካከል ሌዋውያንን ወስደህ አንጻቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ከእስራኤል ልጆች መካከል ሌዋውያንን ወስደህ አንጻቸው። See the chapter |