ዘኍል 5:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 “ካህኑም ያቀርባታል በጌታም ፊት ያቆማታል፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 “ ‘ካህኑ ሴትዮዋን ያመጣትና በእግዚአብሔር ፊት እንድትቆም ያደርጋታል፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 “ካህኑ ሴትዮዋን ወስዶ በእግዚአብሔር ፊት እንድትቆም ያድርግ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 “ካህኑም ያቀርባታል፤ በእግዚአብሔርም ፊት ያቆማታል፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ካህኑም ያቀርባታል በእግዚአብሔርም ፊት ያቆማታል፤ See the chapter |