ዘኍል 36:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ሙሴም የእስራኤልን ልጆች እንደ ጌታ ቃል እንዲህ ብሎ አዘዛቸው፦ “የዮሴፍ ልጆች ነገድ እውነት የሆነን ነገር ተናግረዋል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ከዚህ በኋላ ሙሴ እግዚአብሔር በተናገረው መሠረት እስራኤላውያንን እንዲህ ሲል አዘዛቸው፤ “የዮሴፍ ነገድ የተናገረው ትክክል ነው፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ስለዚህ ሙሴ ለእስራኤል ሕዝብ ከእግዚአብሔር የተቀበለውን ትእዛዝ እንዲህ ሲል አስተላለፈ፤ “የምናሴ ነገድ የተናገሩት ሁሉ ትክክል ነው፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ሙሴም የእስራኤልን ልጆች እንደ እግዚአብሔር ቃል እንዲህ ብሎ አዘዛቸው፥ “የዮሴፍ ልጆች ነገድ በእውነት ተናገሩ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ሙሴም የእስራኤልን ልጆች እንደ እግዚአብሔር ቃል እንዲህ ብሎ አዘዛቸው፦ የዮሴፍ ልጆች ነገድ በእውነት ተናገሩ። See the chapter |