ዘኍል 34:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ምድሪቱንም ርስት አድርገው ለመከፋፈል ከየነገዱ አንድ አንድ አለቃ ትወስዳላችሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ምድሪቱን በማከፋፈሉ እንዲረዱም ከየነገዱ አንዳንድ መሪ ውሰዱ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ምድሪቱን ለማከፋፈል ይረዱ ዘንድ ከየነገዱ አንድ አንድ መሪ ውሰድ።” See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ምድሪቱንም ርስት አድርገው የሚያካፍሏቸው ከየነገዱ አንድ አንድ አለቃ ይወስዳሉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ምድሪቱንም ርስት አድርገው ይከፍሉ ዘንድ ከየነገዱ አንድ አንድ አለቃ ትወስዳላችሁ። See the chapter |