ዘኍል 33:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 የእስራኤልም ልጆች ከራዓምሴ ተጉዘው በሱኮት ሰፈሩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 እስራኤላውያን ከራምሴ ተነሥተው በሱኮት ሰፈሩ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 እስራኤላውያን ከራምሴ ተነሥተው በመጓዝ በሱኮት ሰፈሩ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የእስራኤልም ልጆች ከራምሴ ተጕዘው በሱኮት ሰፈሩ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 የእስራኤልም ልጆች ከራምሴ ተጕዘው በሱኮት ሰፈሩ። See the chapter |