ዘኍል 33:44 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)44 ከአቦትም ተጉዘው በሞዓብ ዳርቻ ባለው በዒዬዓባሪም ሰፈሩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም44 ከአቦት ተነሥተው በሞዓብ ዳርቻ በምትገኘው በዒዮዓባሪም ሰፈሩ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም44 ከኦቦት ተነሥተው በመጓዝ፥ በሞአብ ዳርቻ ባለው በዓባሪም ሰፈሩ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)44 ከአቦትም ተጕዘው በሞዓብ ዳርቻ ባለው በጋይ ሰፈሩ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)44 ከአቦትም ተጕዘው በሞዓብ ዳርቻ ባለው በጋይ ሰፈሩ። See the chapter |