ዘኍል 33:43 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)43 ከፋኖንም ተጉዘው በአቦት ሰፈሩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም43 ከፋኖን ተነሥተው በአቦት ሰፈሩ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም43 ከፉኖን ተነሥተው በመጓዝ በኦቦት ሰፈሩ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)43 ከፌኖም ተጕዘው በአቦት ሰፈሩ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)43 ከፋኖንም ተጕዘው በአቦት ሰፈሩ። See the chapter |