ዘኍል 33:34 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 ከዮጥባታም ተጉዘው በዔብሮና ሰፈሩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም34 ከዮጥባታ ተነሥተው በዔብሮና ሰፈሩ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም34 ከዮጥባታ ተነሥተው በመጓዝ በዓብሮና ሰፈሩ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 ከአጤቤትም ተጕዘው በኤብሮና ሰፈሩ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)34 ከዮጥባታም ተጕዘው በዔብሮና ሰፈሩ። See the chapter |