ዘኍል 33:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 ከሚትቃም ተጉዘው በሐሽሞና ሰፈሩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 ከሚትቃ ተነሥተው በሐሽሞና ሰፈሩ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 ከሚትቃ ተነሥተው በመጓዝ በሐሽሞና ሰፈሩ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ከሚትቃም ተጕዘው በኤሴምና ሰፈሩ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 ከሚትቃም ተጕዘው በሐሽሞና ሰፈሩ። See the chapter |