ዘኍል 31:40 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)40 ሰዎቹም ዐሥራ ስድስት ሺህ ነበሩ፤ ከእነዚህም ውስጥ የጌታ ግብር ሠላሳ ሁለት ነበረ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም40 ዐሥራ ስድስት ሺሕ ሰው፣ ከእነዚህም ለእግዚአብሔር የተሰጠው ግብር ሠላሳ ሁለት ነበር። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም40 ለወታደሮቹ የተሰጡት ከወንድ ጋር ግንኙነት ያላደረጉ ሴቶች ዐሥራ ስድስት ሺህ ሲሆኑ፥ ከእነዚህም ሠላሳ ሁለቱ ለእግዚአብሔር አገልግሎት የተለዩ ነበሩ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)40 ሰዎቹም ዐሥራ ስድስት ሺህ ነበሩ ፤ የእግዚአብሔርም ግብር ሠላሳ ሁለት ነበረ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)40 ሰዎቹም አሥራ ስድስት ሺህ ነበሩ፤ የእግዚአብሔርም ግብር ሠላሳ ሁለት ነበረ። See the chapter |