Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ዘኍል 31:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

26 “አንተና ካህኑ አልዓዛር የማኅበሩም አባቶች አለቆች የተማረኩትን ሰውና እንስሳ ቁጠሩ።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

26 “አንተ፣ ካህኑ አልዓዛርና በማኅበረ ሰቡ ውስጥ ያሉት የየቤተ ሰቡ አለቆች ሆናችሁ የተማረከውን ሕዝብና እንስሳት ሁሉ ቍጠሩ።

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

26 “አንተና አልዓዛር ከቀሩት የማኅበሩ መሪዎች ጋር በመሆን እስረኞችንና እንስሶችን ጭምር በምርኮ የተገኘውን ማንኛውንም ነገር ቊጠሩ።

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

26 “አን​ተና ካህኑ አል​ዓ​ዛር፥ የማ​ኅ​በ​ሩም አባ​ቶች አለ​ቆች የተ​ማ​ረ​ኩ​ትን ሰውና እን​ስሳ ቍጠሩ።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

26 አንተና ካህኑ አልዓዛር የማኅበሩም አባቶች አለቆች የተማረኩትን ሰውና እንስሳ ቍጠሩ።

See the chapter Copy




ዘኍል 31:26
3 Cross References  

ጌታም ሙሴን እንዲህ አለው፦


ምርኮውንም ወደ ጦርት ወጥተው በተዋጉትና፥ በማኅበሩም ሁሉ መካከል ለሁለት ክፈል።


ነገር ግን ጌታ ኢያሱን ባዘዘው ቃል መሠረት የዚያችን ከተማ ከብትና ምርኮ ብቻ እስራኤል ለራሳቸው ዘረፉ።


Follow us:

Advertisements


Advertisements