ዘኍል 31:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ሙሴም አላቸው፦ “በውኑ ሴቶችን ሁሉ በሕይወት እንዲኖሩ ፈቀዳችሁላቸውን? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ሙሴም እንዲህ አላቸው፤ “ሴቶችን ሁሉ እንዴት በሕይወት ትተዉአቸዋላችሁ? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 እንዲህም ሲል ጠየቃቸው፦ “ሴቶችን በሙሉ በሕይወት ያስቀራችሁት ለምንድን ነው? See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ሙሴም አላቸው፥ “ሴቶችን ሁሉ ለምን አዳናችኋቸው? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ሙሴም አላቸው፦ በውኑ ሴቶችን ሁሉ አዳናችኋቸውን? See the chapter |