ዘኍል 31:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የሰውንና የእንስሳን ምርኮና ብዝበዛ ሁሉ ወሰዱ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ሰውና እንስሳትን ጨምሮ የማረኩትንና የዘረፉትን ሁሉ እንዳለ አጋዙት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 እስረኞችንና እንስሶችን ሳይቀር የማረኩትን ነገር ሁሉ ሰብስበው See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ከሰው እስከ እንስሳ ምርኮአቸውንና ብዝበዛቸውን ሁሉ ወሰዱ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 የሰውንና የእንስሳን ምርኮና ብዝበዛ ሁሉ ወሰዱ። See the chapter |