ዘኍል 3:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ሙሴም እንደ ጌታ ቃል፥ እንደ ታዘዘው ቈጠራቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ስለዚህ ሙሴ በእግዚአብሔር ቃል በታዘዘው መሠረት እነዚህን ቈጠራቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ሙሴም በእግዚአብሔር ቃል እንደታዘዘው ቈጠረ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ሙሴና አሮንም እንደ እግዚአብሔር ቃል፥ እግዚአብሔር እንደ አዘዛቸው ቈጠሩአቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ሙሴም እንደ እግዚአብሔር ቃል እንዳዘዘው ቈጠራቸው። See the chapter |