ዘኍል 27:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ሙሴም ነገራቸውን በጌታ ፊት አቀረበ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ስለዚህ ሙሴ ጕዳያቸውን ወደ እግዚአብሔር አቀረበ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ሙሴም የእነርሱን አቤቱታ ወደ እግዚአብሔር አቀረበ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በአባታችን ወንድሞች መካከል ርስትን ስጠን።” ሙሴም ነገራቸውን በእግዚአብሔር ፊት አቀረበ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ሙሴም ነገራቸውን በእግዚአብሔር ፊት አቀረበ። See the chapter |