ዘኍል 26:46 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)46 የአሴርም የሴት ልጁ ስም ሤራሕ ነበረ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም46 አሴር ሤራሕ የምትባል ልጅ ነበረችው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም46 አሴርም ሤራሕ የምትባል ሴት ልጅ ነበረችው፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)46 በየወገናቸው የዳን ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ከሰምዒ፥ የሰምዒያውያን ወገን፤ በየወገናቸው የዳን ወገኖች እነዚህ ናቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)46 የአሴርም የሴት ልጁ ስም ሤራሕ ነበረ። See the chapter |