Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ዘኍል 26:42 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

42 በየወገናቸው የዳን ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ከሰምዔ የሰምዔያውያን ወገን፤ በየወገናቸው የዳን ወገኖች እነዚህ ናቸው።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

42 የዳን ዘሮች በየጐሣቸው እነዚህ ነበሩ፤ በስምዔ በኩል፣ የሰምዔያውያን ጐሣዎች። እነዚህ እንግዲህ የዳን ጐሣዎች ሲሆኑ፣

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

42 የዳን ነገድ ተወላጆች ሰሜዔና፤ ተወላጆቹ፥

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

42 የብ​ን​ያም ልጆች በየ​ወ​ገ​ና​ቸው፤ ከበ​ዓሌ የበ​ዓ​ላ​ው​ያን ወገን፥ ከአ​ሲ​ቤር የአ​ሲ​ቤ​ራ​ው​ያን ወገን፥ ከአ​ኪ​ራን የአ​ኪ​ራ​ና​ው​ያን ወገን፥

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

42 በየወገናቸው የዳን ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ከሰምዔ የሰምዔያውያን ወገን፤ በየወገናቸው የዳን ወገኖች እነዚህ ናቸው።

See the chapter Copy




ዘኍል 26:42
4 Cross References  

የዳን ልጅ ሑሺም ነው።


“የዳን ልጆች በየትውልዳቸው፥ በየወገኖቻቸው፥ በየአባቶቻቸው ቤቶች፥ እንደየስማቸው ቍጥር፥ ዕድሜው ሀያ ዓመት የሆነውንና ከዚያም በላይ ያለው፥ ወደ ጦርነት የሚወጣው ሁሉ፥


በየወገናቸው የብንያም ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ከእነርሱም የተቈጠሩት አርባ አምስት ሺህ ስድስት መቶ ነበሩ።


የሰምዔያውያን ወገኖች ሁሉ ከእነርሱ የተቈጠሩት ስልሳ አራት ሺህ አራት መቶ ነበሩ።


Follow us:

Advertisements


Advertisements