ዘኍል 26:36 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 እነዚህ የሱቱላ ልጆች ናቸው፤ ከዔዴን የዔዴናውያን ወገን። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 የሱቱላ ዘሮች እነዚህ ነበሩ፤ በዔዴን በኩል፣ የዔዴናውያን ጐሣ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 የሱቱላ ልጅ፦ ዔራንና የእነርሱ ተወላጆች ናቸው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ከሲማኤር የሲማኤራውያን ወገን፥ ከኦፌር የኦፌራውያን ወገን። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 እነዚህ የሱቱላ ልጆች ናቸው፤ ከዔዴን የዔዴናውያን ወገን። See the chapter |