ዘኍል 26:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ከዛራ የዛራውያን ወገን፥ ከሳኡል የሳኡላውያን ወገን። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 በዛራ በኩል፣ የዛራውያን ጐሣ፤ በሳኡል በኩል፣ የሳኡላውያን ጐሣ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ዛራ፥ ሳኡልና የእነርሱ ተወላጆች ናቸው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ከዛራ የዛራውያን ልጆች ወገን፥ ከሳውኡል የሳውኡላውያን ወገን። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ከሳኡል የሳኡላውያን ወገን። See the chapter |