ዘኍል 25:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 “ምድያማውያን እንደ ጠላት ቁጠሩአቸው እነርሱንም ድል ንሱአቸው፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 “ምድያማውያንን እንደ ጠላት ቈጥራችሁ ፍጇቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 “በምድያማውያን ላይ አደጋ ጥላችሁ ደምስሱአቸው፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ምድያማውያንን አስጨንቋቸው፤ ግደሉአቸውም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17-18 በፌጎር በመቅሠፍቱ ቀን ስለተገደለችው ስለ ምድያም አለቃ ልጅ ስለ እኅታቸው ስለ ከስቢ በፌጎር ምክንያት በሸነገሉአችሁ ሽንገላ አስጨንቀዋችኋልና ምድያማውያንን አስጨንቁአቸው ግደሉአቸውም። See the chapter |