ዘኍል 21:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ስለዚህ ባለቅኔዎች እንዲህ ብለው በምሳሌ ተቀኙ፦ “ወደ ሐሴቦን ኑ። የሴዎን ከተማ ይሠራ፥ ይመሥረትም፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም27 እንግዲህ ባለቅኔዎች እንደዚህ ያሉት ለዚህ ነው፤ “ወደ ሐሴቦን ኑ፣ እንደ ገና ትገንባ፤ የሴዎንም ከተማ ተመልሳ ትሠራ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 ከዚህም የተነሣ ባለቅኔዎች እንኳ እንዲህ እያሉ ይቀኙ ነበር፦ “ወደ ሐሴቦን ኑ! ይህች ከተማ ትገንባ! የሲሖን ከተማ ትመሥረት፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ስለዚህ የምሳሌ ሰዎች እንዲህ ብለው ይናገራሉ፦ “ወደ ሐሴቦን ኑ፤ የሴዎን ከተማ ይመሥረት፤ ይገንባ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)27 ስለዚህ በምሳሌ እንዲህ ተብሎ ተነገረ፦ ወደ ሐሴቦን ኑ። የሴዎን ከተማ ይሠራ፥ ይመሥረት፤ See the chapter |