ዘኍል 2:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ ሠላሳ አምስት ሺህ አራት መቶ ነበሩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 የሰራዊቱም ብዛት ሠላሳ ዐምስት ሺሕ አራት መቶ ነው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 የእነርሱም ብዛት ሠላሳ አምስት ሺህ አራት መቶ ነበር። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 የተቈጠሩ ሠራዊቱም፥ ሠላሳ አምስት ሺህ አራት መቶ ነበሩ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ ሠላሳ አምስት ሺህ አራት መቶ ነበሩ። See the chapter |