ዘኍል 2:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ አርባ ሺህ አምስት መቶ ነበሩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 የሰራዊቱም ብዛት አርባ ሺሕ ዐምስት መቶ ነው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 የእነርሱም ብዛት አርባ ሺህ አምስት መቶ ነበር። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 የተቈጠሩ ሠራዊቱም አርባ ሺህ አምስት መቶ ነበሩ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ አርባ ሺህ አምስት መቶ ነበሩ። See the chapter |