ዘኍል 19:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 “የሞተውን የማናቸውንም ሰው በድን የሚነካ ሰባት ቀን ርኩስ ይሆናል፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 “የሞተን ሰው በድን የሚነካ ማንኛውም ሰው እስከ ሰባት ቀን የረከሰ ይሆናል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 “የማንኛውንም ሰው አስከሬን የሚነካ ለሰባት ቀን ያልነጻ ሆኖ ይቈያል፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 “የሞተውን ሰው በድን የሚነካ ሰባት ቀን ርኩስ ይሆናል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 የሞተውን ሰው በድን የሚነካ ሰባት ቀን ርኩስ ይሆናል፤ See the chapter |