ዘኍል 16:50 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)50 መቅሠፍቱም በተገታ ጊዜ አሮን ወደ ሙሴ ወደ መገናኛው ድንኳን ደጃፍ ተመለሰ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም50 ከዚያም መቅሠፍቱ ቆመ፤ አሮንም ሙሴ ወዳለበት ወደ መገናኛው ድንኳን ደጃፍ ተመለሰ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም50 ቸነፈሩም በቆመ ጊዜ አሮን በመገናኛው ድንኳን ደጃፍ ወደነበረው ወደ ሙሴ ተመለሰ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)50 አሮንም ወደ ሙሴ ወደ ምስክሩ ድንኳን ደጃፍ ተመለሰ፤ መቅሠፍቱም ፀጥ አለ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)50 አሮንም ወደ ሙሴ ወደ መገናኛው ድንኳን ደጃፍ ተመለሰ፤ መቅሠፍቱም ተከለከለ። See the chapter |