ዘኍል 16:48 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)48 በሙታንና በሕያዋን መካከል ቆመ፤ መቅሠፍቱም ተገታ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም48 እርሱም በሕይወት ባሉትና በሞቱት መካከል ቆመ፤ መቅሠፍቱም ተከለከለ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም48 በዚህም መቅሠፍቱ እንዲቆም አደረገ፤ አሮንም በሞቱትና በሕይወት ባሉት መካከል ቆሞ ነበር። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)48 በሙታንና በሕያዋን መካከል ቆመ፤ መቅሠፍቱም ተከለከለ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)48 በሙታንና በሕያዋን መካከል ቆመ፤ መቅሠፍቱም ተከለከለ። See the chapter |