Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ዘኍል 14:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

26 ጌታም ሙሴንና አሮንን እንዲህ ብሎ ተናገራቸው፦

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

26 እግዚአብሔርም ሙሴንና አሮንን እንዲህ አላቸው፤

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

26 እግዚአብሔር ሙሴንና አሮንን እንዲህ አላቸው፦

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

26 እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ሙሴ​ንና አሮ​ንን እን​ዲህ ብሎ ተና​ገ​ራ​ቸው፦

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

26 እግዚአብሔርም ሙሴንና አሮንን እንዲህ ብሎ ተናገራቸው፦

See the chapter Copy




ዘኍል 14:26
3 Cross References  

አማሌቃውያንና ከነዓናውያን በሸለቆው ውስጥ ስለ ተቀመጡ ነገ ተመልሳችሁ በኤርትራ ባሕር በኩል በሚወስደው መንገድ ወደ ምድረ በዳ ሂዱ።”


“የሚያጉረመርምብኝን ይህን ክፉ ማኅበር እስከ መቼ እታገሠዋለሁ? በእኔ ላይ የሚያጉረመርሙትን የእስራኤልን ልጆች ማጉረምረም ሰምቻለሁ።


ጌታ ስለ እነርሱ፦ “በእውነት በምድረ በዳ ይሞታሉ” ብሎ ተናግሮአልና። ከዮፎኒ ልጅ ከካሌብ ከነዌም ልጅ ከኢያሱ በቀር ከእነርሱ አንድ ሰው እንኳ አልቀረም።


Follow us:

Advertisements


Advertisements