ዘኍል 13:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ምድሪቱንም ሰልለው ከአርባ ቀን በኋላ ተመለሱ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ምድሪቱንም ዐሥሠው ከአርባ ቀን በኋላ ተመለሱ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ሰዎቹ ምድሪቱን ለአርባ ቀኖች ካጠኑ በኋላ ተመለሱ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ምድሪቱንም ሰልለው ከአርባ ቀን በኋላ ከዚያ ተመለሱ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 ምድሪቱንም ሰልለው ከአርባ ቀን በኋላ ተመለሱ። See the chapter |