ነህምያ 7:66 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)66 ጉባኤው ሁሉ አንድ ላይ አርባ ሁለት ሺህ ሦስት መቶ ስድሳ ነበር፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም66 የማኅበሩ ቍጥር በሙሉ 42,360 ነበር፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም66-69 ከምርኮ የተመለሰው ሕዝብ ጠቅላላ ድምር 42360 የወንዶችና የሴቶች አገልጋዮቻቸው ቊጥር 7337 የወንዶችና የሴቶች መዘምራናቸው ቊጥር 245 የፈረሶቻቸው ብዛት 736 የበቅሎዎቻቸው ብዛት 245 የግመሎቻቸው ብዛት 435 የአህዮቻቸው ብዛት 6720 ነበር። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)66 ጉባኤውም ሁሉ አርባ ሁለት ሺህ ሦስት መቶ ስድሳ ነበሩ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)66-67 ሰባት ሺህ ሦስት መቶ ሠላሳ ሰባት ከነበሩ ከሎሌዎቻቸውና ከገረዶቻቸው ሌላ ጉባኤው ሁሉ አርባ ሁለት ሺህ ሦስት መቶ ስድሳ ነበሩ፥ ሁለቱ መቶም አርባ አምስት ወንዶችና ሴቶች መዘምራን ነበሩአቸው። See the chapter |